Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ዋና ዜናዎች

ውጭ አገር የገባን ነው የመሰለን- አዲስ አበባን የጎበኙ አረጋዊያን

ውጭ አገር የገባን ነው የመሰለን- አዲስ አበባን የጎበኙ አረጋዊያን
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN -ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ቱሪዝም ኮሚሽን በከተማዋ የተገነቡትን ዘመናዊና ምናባዊ የቱሪዝም መዳረሻዎች በማስተዋወቅ፣ በዲጂል የተደገፉ የአገልግሎት ተቋማትን በማብቃትና በመቆጣጠር ረገድ ከፍተኛ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። ኮሚሽኑ የመዲናዋን የልማት ገጽታዎች ለማስተዋወቅ ያለመ አዲስ መርሃ-ግብር በመንደፍ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በመዲናዋ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን እንዲጎበኙ እያደረገ ይገኛል፡፡ በዚህም መሰረት የእኛ ፋሚሊ የአረጋውያን እንክብካቤ ማዕከል […] The post ውጭ አገር የገባን ነው የመሰለን- አዲስ አበባን የጎበኙ አረጋዊያን appeared first on አ

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።